ሐረማያ ዪኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ ቋሚ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመመደብ ይፈልጋል፡፡የሐረማያ ዪኒቨርሲቲ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት ስራ መደቦች ላይ ቋሚ ሠራተኞችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመመደብ ይፈልጋል፡፡
ተ.
ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ | የመደብ መታወቂያ ቁጥር | የስራ ደረጃ | ደመወዝ | ከስራው ጋር አግባብነት ያለው የት/ት ደረጃና የስራ ልምድ | ብዛት |
---|---|---|---|---|---|---|
1. | ደረጃ 4 ነርስ I
(ለቴክኖሎጂ ክሊኒክ) |
47ሐረ-4166
|
IX | በJEG ደመውዝ መሸጋጋሪያ መመሪያ መሰረት | በነርሲንግ ሙያ የደረጃ-4 ትምህርት ያጠናቀቀ/ችና 0-2 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት፣ የሙያ ምዝገባና ፍቃድ(professional registration and licensing certificate) ማቅረብ የሚችል/ትችል፡፡ | 1 |
2. | ሜዲካል ላብራቶሪ ቴክኖሎጂ ፕሮፌሽናል II | 47/ሐረ-4219
|
XII | በJEG ደመውዝ መሸጋጋሪያ መመሪያ መሰረት | በላብራቶሪ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ ዓመት በቀጥታ በጤና ስራ የተገኘ የስራ ልምድ ያለው /ላት፡፡ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፡፡ | 1 |
3. | ሚድዋይፈሪ ፕሮፌሽናል II | 47/ሐረ-4194 | XII | በJEG ደመውዝ መሸጋጋሪያ መመሪያ መሰረት | በሚድዋይፈሪ ትምህርት የመጀመሪያ ዲግሪና 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቀጥታ በጤና ስራ የተገኘ የስራ ልምድ ያለው /ላት፡፡ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል/የሚትችል፡፡ | 1 |
የመመዝገቢያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 4 ተከታታይ የስራ ቀናት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ ሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 114 ፤ በሃረር ካምፓስ ሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት ተባባሪ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ቁጥር 7 መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ ፡- ማንኛውም መስፈርቱን የሚያሟላ አመልካች በዩኒቨርሲቲው ቋሚ ሰራተኛ ሆኖ ቢያንስ ለ9 ወር በዩኒቨርሲቲው ያገለገለ፣ በስራው የባህሪ አፈጻጸም በተከታታይ ለ2 ጊዜ ተሞልቶ አጥጋቢና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው/ላት ፣በተጨማሪም አመልካቾች ለምዝገባ ሲትመጡ የት/ት ማስረጃችሁንና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናልና አንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባቹሃል፡፡ ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም የተመረቃችሁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ (COC) ማቅረብ ይጠበቅባችሁዋል፡፡