Haramaya University Students’ Union Donates Books to nearby schools
Haramaya University Students’ Union and Community Service Club in collaboration with Community Development Directorate have donated different text and reference books worth over 25,000 Birr for three...
View ArticleKersa HDSS in Hopes for New CHAMPS Network Project
Child Health and Mortality Prevention Surveillance (CHAMPS) Network team met with Haramaya University’s President, Vice-President and Directors on 3rd Nov. 2016 to discuss the new project that works on...
View Articleከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምርምር የተገኘው ቀቀባ የተሰኘው የስንዴ ዝርያ የዝናብ እጥረትን ተቋቁሞ በአጭር ጌዜ ምርት እያስገኘ ነው
ሐረር ኢዜአ ጥቅምት 28 ቀን 2009 ከሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምርምር የተገኘው ቀቀባ የተሰኘው የስንዴ ዝርያ የዝናብ እጥረትን ተቋቁሞ በአጭር ጌዜ ምርት እያስገኘ ነው ሲሉ በዝናብ እጥረት አካባቢ የሚኖሩ ከፊል አርሶ አደሮችና የልማት ሰራተኞች ተናገሩ። ዩኒቨርሲቲው በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ዝናብ አጠር በሆኑ ወረዳዎች...
View Article2016 Field Day completed successfully
Farmers, researchers delegates of regional, zonal and woreda offices of agriculture, development agencies, administrators and representatives from Haramaya University were present for the 2016 Field...
View ArticleClimate Smart Agriculture and Biodiversity Conservation (Climate-SABC)...
Countries in the Eastern and Southern African region, which also possess a wealth of biodiversity, have experienced severe weather variability, crop failure and recurrent famine throughout their...
View Article13 PhD and 241Masters Students defended their works
Haramaya University held the October season open defense examination of PhD and Masters Candidates. The University is building upon its reputation in postgraduate studies, and is working to become one...
View Articleበምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ የሚገኙ ነዋሪዎች የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ኮሌጅ በአካባቢያቸው እየሰጠ በሚገኘው ነጻ የህግ...
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህግ ኮሌጅ በምስራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እንዲሁም በሐረሪ ክልል በሚገኙ ፍርድቤቶችና ማረሚያ ቤቶች ውስጥ አርባ ሁለት የህግ ድጋፍ መስጫ ቢሮውችን በመክፈትና የህግ ባለሞያዎችን በመቅጠር የገንዘብ አቅም ለሌላቸውና ለጥቃት ተጋላጭ ለሆኑ ወገኖች ነጻ የህግ ድጋፍ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል ፡፡ በህግ...
View Articleዩኒቨረሲቲው ከሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ የገዛቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች ለአዴሌ ማረሚያ ቤት በድጋፍ ሰጠ
ሀረር ህዳር 3/2009 ዓ.ም የሐረማያ ዩኒቨረሲቲ ከሁለት መቶ ሺህ ብር በሚበልጥ ወጪ የገዛቸውን የማጣቀሻ መጽህፍትና የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎች ለአዴሌ ማረሚያ ቤት በድጋፍ ሰጠ፡፡ ዩኒቨረሲቲው በአካባቢው እያከናወነ ያለው የማህበረሰብ አገልግሎት ሥራ በቀጣይም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል፡፡ የዩኒቨረሲቲው...
View Articleየሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በማህበረሰብ አገልግሎት ተሳትፎ ዘርፍ በተያዘው ዓመት ለመስራት ባቀዳቸው ስራዎች ላይ ከአካባቢው...
ህዳር 10 ቀን 2009 ዓ/ም በዩኒቨርሲቲው የስብሰባ ማዕከል በተደረገው የምክክር መድረክ ላይ የአጎራባች ከተሞች የአስተዳደር ሀላፊዎችና የሐገር ሸማግሌዎች የተገኙ ሲሆን በመድረኩ ላይ በማህበረሰብልማትስራዎችዳይሬክቶሬትና በሐረማያ ሀይቅ ሁለገብ ተፋሰስ ልማት ፕሮጀክት ሥር በ2009 ዓ.ምሊሰሩ የታቀዱ የልማትስራዎች...
View ArticleCollege of Veterinary Medicine Laboratory inauguration
Haramaya University College of Veterinary Medicine inaugurated newly built CVM laboratory at ‘station campus’ on November 20, 2016. Dr. Biresaw Serda, Dean of College of Veterinary Medicine, welcomed...
View ArticlePROCEEDING OF RESEARCH FOR ENHANCING PASTORALISTS LIVELIHOOD THROUGH...
Since its establishment in 1954 Haramaya University’s (HU) involvement in training, research and community engagement has been increasing from time to time. To enable it reach more communities and...
View ArticleHaramaya University is attending 11th Nations, Nationalities and People’s Day...
The 2016 Nations, Nationalities and People’s Day celebration is being celebrated in Harar City. The celebration that was opened officially on December 01, 2016 with an official opening ceremony graced...
View Articleበግጭት አፈታትና ሰላም አረዳድና ላይ ያተኮረ ስልጠና ለጸጥታ አባላት ተሰጠ
ሰላምና ግጭትን በመረዳት ግጭትን መፍታት ለዘላቂ ልማት ያለው አስተዋጾ በሚል ርዕስ ከተለያዩ ክፍሎች ለተወጣጡ የጸጥታ አባላት ለሶስት ቀናት ከ8-10/4/2008 ዓ/ም የቆየ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የማህበረሰብ ልማት ዳይሬክቶሬት ከሶሺዎሎጂ ትምህርት ክፍል ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ስልጠና ላይ 25...
View Articleየሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 137 ኃኪሞችን አስመረቀ
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች የሚታየውን የጤና ባለሙያ እጥረትና የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ለማቃለል አበረታች ሥራ እየሰራ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ። ዩኒቨርሲቲው ለአራተኛ ጊዜ በጤና ሳይንስ የትምህርት መስክ ያሰለጠናቸውን 137 ተማሪዎች ዛሬ በሕክምና ዶክትሬት...
View Articleበመሬት አስተዳደር ላይ ለሚሰሩ ባለሞያዎች በመልካም አስተዳደርና በሙስና መከላከል ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና...
የመልካም አስተዳደር መጎደል በስፋት ከሚስተዋልባቸው የአገልግሎት ዘርፎች መካከል የመሬት አስተዳደር አንዱ ነው፡፡ እንደ ሀገርም ይህንን ችግር ለመቅረፍ የአገልግሎት ሰጪ ባለሞያዎችን በማሰልጠንና በማስተማር የተጣለባቸውን ሀላፊነት በሚገባ ተገንዝበው ሞያዊ ስነምግባር የተላበሰ አገልግሎት እንዲሰጡ መስራትና ማብቃት እንደ...
View Article“All subject teachers are English Teachers”: Training given on classroom...
Students are expected to have a well-developed understanding and command of English as they have been taking major subjects in English since Grade 9 and all the way to their university education. For...
View Articleማዕከላዊ ፋይናንስ የፋይናንስ መረጃ አያያዝን ዘመናዊ ለማድረግ እየሰራ መሆኑ ተገለፀ
የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ማዕከላዊ ፋይናንስ የሠራተኞቹን አቅም በማጎልበት ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው ከ50 ለሚበልጡ የሂሳብ ባለሙያዎቹ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ስልጠና ሰጠ፡፡ ስልጠናው የመንግስት ሂሳብ አያያዝ እንቅስቃሴን ለማዘመን እንዲቻል የአይቤክስ የፋይናንሽያል ማኔጅሜንት ሶፍትዌርን በመጠቀምና...
View Articleለዘመናዊ የወተት ከብት አርቢዎች የተዘጋጀ የተግባር ስልጠና እና ምክክር ተካሄደ
ኢትዮጵያ ለወተት ከብት እርባታ ምቹ የሆነ የአየር ንብረት ቢኖራትም በወተት ምርት እርባታ ግን ዝቅተኛ ከሚባሉ ሀገራት ተርታ ትገኛለች፡፡ ይህ የሆነበት ዋነኛ ምክንያትም የተመጣጠነ የመኖ አቅርቦት አለመኖር ፣ ሳይንሳዊ የሆነ የወተት ከብት አያያዝ እና የወተት አመራረት ዘዴዎችን በትክክል አለመከተል ናቸው፡፡ በመሆኑም...
View ArticleBreaking the Belief: Climate Smart Potato improvement, production and Future...
A stakeholders’ consultative workshop organized by Haramaya University in collaboration with Dry lands Coordination Group (DCG) was held in campus from December 30-31, 2016. The workshop was entitled...
View Article